Unformatted text preview:

ቁጥር-ዳ / ወ / ገ / ኢ / ት /2013 ቀን---------------------------- ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዳባት ቅርንጫፍዳባት፣ጉዳዩ- የገንዘብ ዝውውርን ይመለከታል ፣ በቅርንጫፍ ንግድ ባንካችሁ ካለን የዳባት ወረዳ ገንዘብ ኢ/ል/ጽ/ ቤት የክልል በጀት ማስፈፀሚያ ስም ከተከፈተው የባንክ ሂሳብ ቁጥር GOV 770= 804C22000184 ላይ ብር 472,789.49 / አራት መቶ ሰባ ሁለት ሽህ ሰባት መቶ ሰማኒያ ዘጠኝ ብር ከአርባ ዘጠኝ ሳንቲም / ብቻ ተቀንሶ በዳባት ወረዳ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ስም ወደ ተከፈተው የባንክ ሂሳብ ቁጥር GOV 1028= 804C22000300 እንዲዛወርላቸው የተለመደውን ትብብራችሁን እንጠይቃለን  የዳባት ወረዳ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጁም የጥር ወር 2013 ዓ. ም ደመወዝና ስራ ማስኬያጃ መሆኑን አውቃችሁ በወቅቱ የሂሳብ ሪፓርት እንድትልኩልን እናሳስባለን ከሠላምታ ጋር//ቅጅ//- ለዳባት ወረዳ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጁ- ለክ/ሂ/ማ/ኦፊሰር/ ለክልል ተጠሪ


View Full Document

BNCC AC 211 - Notes

Download Notes
Our administrator received your request to download this document. We will send you the file to your email shortly.
Loading Unlocking...
Login

Join to view Notes and access 3M+ class-specific study document.

or
We will never post anything without your permission.
Don't have an account?
Sign Up

Join to view Notes 2 2 and access 3M+ class-specific study document.

or

By creating an account you agree to our Privacy Policy and Terms Of Use

Already a member?